Home
About
Ministries
Resources
Missions
Contact
Giving
  • Audio_Video Sermons
  • |
  • Articles
  • |
  • Training Materials
  • |
  • Bible Study Material
  • |
  • Litrature
  • Our History
  • |
  • Meet Our Staff
  • Worship Music
  • |
  • Family
  • |
  • Kids
  • |
  • Youth

በብሉይ ኪዳን “ያመልከኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ” ብሎ እግዚአብሔር የተናገረውን፤ እንዲሁም ደግሞ በአዲስ ኪዳን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “..ነገር ግን በእውነት የሚሰግዱ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ ይመጣል አሁንም ሆኖአል፤ አብ ሊሰግዱለት እንደ እነዚህ ያሉትን ይሻልና። “ የሚለውን እውነት በመረዳት አምልኮ በ ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ሕብረት ቤተ ክርስቲያን በሂውሰተን ትልቅና ክቡር ስፍራ አለው። በቤተ ክርስቲያናችን በሚገኙ “ሀ” ና “ለ” የመዘምራን አገልግሎትና በቅርቡም በተቋቋመው የአምልኮ ቡድን አማካይነት ሰፊ የአምልኮ አገልግሎት ይካሄዳል። በነዚህ የአምልኮ አገልግሎቶች ውስጥ ያሉ አባላት ቤተ ክርስቲያኒቱ በቋሚነት ከምትሰጠው ሳምንታዊ ፕሮግራሞች ሌላ በዓመቱ ውስጥ በሚካሄዱት ልዩ ልዩ ኮንፈረንሶች ላይ ትልቅ ተሳትፎ ያደርጋሉ። በዓለም ዚሪያ ባሉ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ ይህንን አገልግሎት ለሚሰጡ ሁሉ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ እንላለን።

የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ኅብረት ቤተክርስቲያን አምልኮ ቡድን

2005-2011 Ethiopian Christians Fellowship Church, Houston, Texas

Find us on facebook
Home
  • Our history
  • Meet our staff
  • Worship music
  • Family
  • Kids
  • Youth
  • Audio_Video Sermons
  • Articles
  • Training Materials
  • Bible Study Materials
  • Litrature
  • Missions
  • Contact
  • Giving